የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከሰኔ 27 እስከ 29 /2014 ዓ.ም ድረስ የሚሰጠዉ ፈተና ከከሰሀት የፈተና ፈረቃ ላይ ተማሪዎች የሂሳብና የባዮሎጂ ፈተናዎችን በመውስድ ላይ ይገኛሉ፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ በደጃዝማች ወንድራድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከተማ አቀፍ የ8ተኛ ክፍል ፈተና በመሰጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን 1420 ተማሪዎች ፈተናዉን በመውሰድ ላይ ናቸዉ፡፡
በትምህርት ቤቱም 2 የመንግስት እና 7 የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናቸዉን በመውስድ ላይ ሲሆኑ ፈተናዉ ያለምንም ችግር በመካሄድ ላይ ይገኛል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!



