የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተማዎች በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ብርሃን ሰላም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም 3 የግልና 4 የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ ይገኛል።
የፈተና ደህንነት ለመጠበቅ እና የፈተናውን ሂደት ለመከታተልም ቀደም ሲል የተዋቀረው ኮማንድ ፖስት 10 የፀጥታ አካላት በትምህርት ቤቱ የተገኙ ሲሆን የት/ቤቱ ዳይሬክተር አቶ ተክለወልድ ንጋቱ በመፈተኛ ጣብያው 9 ከየመንና ሶርያ ስደተኞች ፈተናውን እየወሰዱ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ተማሪዎች ፈተናውን ያለምንም ችግር እየወሰዱ ሲሆን ፈተናው ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!




