የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 7ኛዉ ከተማ አቀፍ የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ መካሄድ ጀምራል።
የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕዩ በከተማ ደረጃ ዘንድሮ ለ7ኛ ጊዜ ከሰኔ 9 እስከ 11/2014 ዓ.ም ድረስ “የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ የብልጽግና ጉዛችንን በሳይንስና ፈጠራ ዕውን እናደርጋለን!” በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት አደባባይ ከፍተኛ የፌደራል እና የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች ፣ ተማሪዎች ፣ መምህራን ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!







