በየካ ተራራ እና በቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት የተማሪዎች የማለዳ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ በዚህ መልኩ ተካሄዳል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በሚገኙት የካ ተራራ እና ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች የማለዳ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ በደመቀ ሁኔታ ተካሄዳል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!











