ቀን 26/9/2014 ዓ.ም

የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በትምህርት ቤቶች

በልደታ ክፍለ ከተማ እድገት በስራ፤ መዝገብ ብርሃን  እና አፍሪካ ብርሃን እንዲሁም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ሃና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተማሪዎች ጤናቸው የተጠበቀ እና አምራች ዜጋ እንዲሆኑ በታቀደው መሠረት በደመቀ ሁኔታ አካሂደዋል፡፡

” በአካል ብቃት የተገነባ ጤናማ ዜጋ በትምህርት ቤቶች እንፈጥራለን ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የማለዳ የትምህርት ቤቶች የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሁንም በወጣላቸው መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል ።

በመድረኩ የተማሪዎች የማለዳ ስፖርት እንቅስቃሴ ተማሪዎች ከትምህርት ጎን ለጎን ስፖርቱን የሁል ጊዜ ልምድ እንዲያደርጉት እና ወደ ትምህርታቸው ሲመለሱ የነቃ አእምሮ ይዘው ትምህርታቸውን በንቃት እንዲከታተሉ እንደሚረዳም ተገልጿል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s