የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሙኒኬሽን ያቋቋማቸዉን የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) አስመረቀ፡፡
የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሙኒኬሽን ያቋቋማቸዉን የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) በዛሬዉ ዕለት በከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አስመረቀ፡፡
ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ብሎም የነገ ሃገር ተረካቢ ዜጎችን በዕውቀት ለማነጽ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በኢትዮጵያ ቴሌ ኮሙኒኬሽን ከሚከናወኑ በርካታ ፕሮጀክቶች መካከል በተለያዩ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተመረጡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ45.48 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተቋሙ ያቋቋማቸዉን 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) ተጠቃሽ ሲሆኑ በዛሬው እለት ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!





