በልደታ ሰላም ትምህርት ቤት የከርሰ ምድር ውሃን ጥቅም ላይ ማዋል ተቻለ።
ልደታ ክፍለ ከተማ በበልደታ ሰላም ት/ቤት የነበረውን የውሃ እጥረት ለመቅረፍ አስተዳደሩ ከውሃ ልማት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የከርሰ ምድር ውሃን ጥቅም ላይ ማዋል ተችሏል።
የክ/ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አሰግደው ሀ/ጊዮርጊስ በክፍለ ከተማዉ በሚገኙ ት/ቤቶች ውስጥ የውሃ ችግር እንዳይከሰት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን በመጥቀስ ተግባሩን ሲመሩና ሲያስተባብሩ ለነበሩ ሁሉ ምስጋና ማቅረባቸውን ከክፍለ ከተማዉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
