በሳውዲ አረቢያ ጂዳ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት መምህር ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ ስማችሁ ከታች ሊንኩ በመጫን ስማችሁን በዝርዝር ውስጥ የምታገኙ ለጽሁፍ ለፈተና የተመረጣችሁ ስለሆነ ፈተናው ሀሙስ በ25/9/2014 ዓ.ም በዳግማዊ ሚኒሊክ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስለሚሰጥ ማንነታችሁን የሚገልፅ የታደሰ ፓስፖርት በመያዝ ከጠሃቱ 2፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!