ቀን 21/9/2014 ዓ.ም

ደጃዝማች ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ፡፡

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ስር የሚገኘዉ ደጃዝማች ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በትምህርት ቤቱ ተጀምረዉ የነበሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ  ለምርቃት እንዲበቁ አድርጋል፡፡

በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የየካ ወረዳ 11 የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ መምህራን ፣ የተማሪ ወላጆች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ሰራተኞች ተሳታፊ ሁነዋል።

የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር የሆኑት አቶ ካሱ ቱምሳ በትምህርት ቤቱ ተገንብተዉ የተመረቁትን ስራዎች በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ የሴቶችና የወንዶች መፀዳጃ ቤቶች እንዲሁም ተማሪዎች በጥላ ስር ቁጭ ብለዉ የሚያነቡባቸዉ ቦታዎች ላይ የተገነቡ ምቹ መቀመጫዎች ተጠቃሽ ናቸዉ ብለዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s