የተማሪዎች የፈጠራ ስራዎች በቂርቆስ ከፍለ ከተማ ለእይታ ቀረቡ፡፡
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት የሳይንስና ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ በብሄራዊ ቅድመ መጀመሪያ እና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ያካሄደ ሲሆን በመርሀ-ግብሩ ላይ ተማሪዎች የፈጠራ ስራዎቻቸውን ለይታ አብቅተዋል፡፡
በሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ የታነፀ ትውልድ ለሀገር ግንባታ የሚጫወተዉ ሚና የጎላ መሆኑ በመድረኩ የተመላከተ ሲሆን በአውደ ርዕዩ ላይ በሳይንስና በፈጠራ ስራዉ ለተሳተፉ ተማሪዎች፣ መምህራንና የትምህርት ማህበረሰብ አካላትም ምስጋና ቀርባል፡፡
አውደ ርዕይ ላይ ከ10ሩም ወረዳዎች የተውጣጡ ትምህርት ቤቶች የፈጠራ ስራዎቻቸዉን ይዘዉ ቀርበዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!






