በተማሪዎች የተሰሩ የፈጠራ ስራዎች አውደ-ርዕይ ተካሄደ፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በተማሪዎች የተሰሩ የፈጠራ ስራዎችን ያካተተ አውደ-ርዕይ በእንጦጦ ወንጌላዊት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ተካሄደ፡፡
በአውደ-ርዕዩ በአዲስ ተስፋ ፣ በምስካዬ ኅዙናን መድሃኒዓለም ፣ በእንጦጦ ወንጌላዊት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተዘጋጁ የፈጠራ ስራዎች ቀርበዋል፡፡
በአውደ-ርዕዩ ላይ ተማሪዎች ያላቸውን የፈጠራ ችሎታ እንዲያጎለብቱ መምህራን፣ ወላጆች እንዲሁም ህብረተሰቡ ባለው አቅም እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርባል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!







