ተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራቸዉን አቀረቡ፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በየካ ክ/ከተማ ስር የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሳይንስ ፈጠራ ውጤታችን ለእይታ አቅርበዋል።
ተማሪዎቹ በፊዚክስ፣ ባይሎጅ ፣ ኪሚስትሪ እና አርዓተ ትምህርት ዘርፎች የሰሯቸውን የሳይንስ ፈጠራ ውጤቶች ለእይታ ያቀረቡ ሲሆን ታዳጊ ወጣቶቹ የሳይንስና ፈጠራ አቅማቸውን ለማሳደግ ድጋፍ ቢደረግላቸው ውጤታማ ለመሆን አመላካች ሁኔታዎች እንዳሉ ተጠቁሟል።
በሳይንስ ፈጠራ ስራ ዝንባሌ ላላቸው ታዳጊዎች በአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ቢታገዙ ተሰፋ ሰጭ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉ ጉብኝዋች ተናግረዋል።
በፈጠራ ውጤታቸው ተወዳድረው የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም እውቅናና ሽልማት ተችሯቸዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!














