በትምህርት ተቋማት የሚደረገው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚገኙ ተማሪዎች መምህራን እና የትምህርት ባለሙያዎች የማለዳ ስፖርት እንቅስቃሴ አድርገዋል፡፡
በተማሪዎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ላይ ሁሉም የትምህርት ማህበረሰቡ አካላት የተሳተፉ ሲሆን በመደረኩ ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ያስችላል ተብሏል።
የተማሪዎች የማለዳ ስፖርት እንቅስቃሴ ተማሪዎች ከትምህርት ጎን ለጎን ስፖርቱን የሁል ጊዜ ልምድ እንዲያደርጉት እና ወደ ትምህርታቸው ሲመለሱ የነቃ አእምሮ ይዘው ትምህርታቸውን በንቃት እንዲከታተሉ እንደሚረዳም ተመላክቷል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!





