የማለዳ ስፖርት እንቅስቃሴ በወንድራድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
” በአካል ብቃት የተገነባ ጤናማ ዜጋ እንፈጥራለን ” በሚል መሪ ቃል የየካ ክፍለ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ፅህፈት ቤት የተማሪዎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በወንድራድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብና አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል።
በመድረኩ የተማሪዎች የማለዳ ስፖርት እንቅስቃሴ ተማሪዎች ከትምህርት ጎን ለጎን ስፖርቱን የሁል ጊዜ ልምድ እንዲያደርጉት እና ወደ ትምህርታቸው ሲመለሱ የነቃ አእምሮ ይዘው ትምህርታቸውን በንቃት እንዲከታተሉ እንደሚረዳም ተገልጿል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!




