ቀን 6/9/2014 ዓ.ም

8ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ ውድድር የመዝጊያ መርሃ ግብር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በድምቀት እየተካሄደ ነው ።

ዘንድሮ “በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትዉልድ ለአገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበበ ከተማ ለ8ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ ከተማ አቀፍ የተማሪዎች ስፖርታዊ ዉድድርን በመዝጊያው ስነስርዓት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊዎች አቶ ዳኛዉ ገብሩ እና አቶ ሳምሶን መለሰ እንዲሁም የቢሮ የጽፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ ፣ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ ስፖርተኞች ፣ ተማሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡

በእግር ኳስ ለፍፃሜ በወንዶች የደረሱት ቦሌ እና አቃቂ ቃሊቲ በቦሌ 1ለዐ መሪነት ከዕረፍት መልሴ ጨዋታቸውን እያካሄዱ ነው ።

የአደስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ጋር በጋራ ያዘጋጁት ይህ 8ኛዉ ከተማ አቀፍ የተማሪዎች ስፖርታዊ ዉድድር ላይ የ11ዱም ክፍለ ከተማ ስፖርተኞች ተሳታፊ ሲሆኑ በእለቱ ለአሸናፊዎች የሽልማትና የዕውቅና መርሀ ግብር ይሰጣቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s