8ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ ውድድር በተለያዩ የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራዎች እየተካሄደ ነው፡፡
“በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትውልድ ለአገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው 8ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎች ስፖርታዊ ዉድድር በአራት የሰሰፖርት ዓይነቶች ከ 2ሺህ በላይ ተማሪዎች እየተሳተፉ ይገኛል ።
የቮሊቦል ፣ የወርልድ ቴኳንዶና የእግር ኳስ ውድድሮች እንደቀጠሉ ሲሆን የጠረጴዛ ቴኒስ ውድድር ዛሬ ከሰዓት በምንሊክ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይጀመራል ።
የተማሪዎች ስፖርታዊ ውድድር የነገ የሀገር ተተኪና ታዳጊ ወጣቶችን ማፍለቂያ በመሆኑ ተማሪዎች በውድድር ቆይታቸው በፍፁም ስፖርታዊ ጨዋነትና ስነ-ምግባር እየተፎካከሩ ይገኛሉ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!











