ለቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን ስልጠና ተሰጠ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን እና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት በዚህ ዓመት ከክልሎች በዝውውር ለመጡ የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራን ሰልጠና መስጠቱን አስታወቀ፡፡
ስልጠናዉም በቅድመ አንደኛ ደረጃ የማስተማር ሰነ-ዘዴ ላይ መሰረት ያደረገ መሆኑን ከክፍሉ ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!




