የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ለፍታዊነት ጄኩፕ ኢ በ2014 ዓ.ም በመጀመሪያዉ 6 መራት ውስጥ የተከናወኑ የፋይናንስ ፣ የኦዲት እና የግዥ አፈጻጸሞችን በተመለከተ ግምገማ አደረገ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ለፍታዊነት ጄኩፕ ኢ በ2014 ዓ.ም በመጀመሪያዉ 6 መራት ውስጥ የተከናወኑ የፋይናንስ ፣ የኦዲት እና የግዥ አፈጻጸሞችን በተመለከተ ግምገማ አደረገ።
መርሃ ግብሩ ላይ በ2014 ዓ.ም የፋይናንስ ፣ የኦዲት እና የግዥ ዳይሬክቶሬቶች አፈጻጸም ሪፖርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዶች በቅድም ተከተል ከቀረቡ በሀላ በተሳታፊዎች ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡
በማጠቃለያዉ ላይ ማብራሪያ የሰጡት የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ለፍታዊነት ዳይሬክተር አቶ አሽናፊ እንደገለጹት ሶስቱን የስራ ክፍሎች ለማገዥ በተሰሩ ስራዎች የተገኙ ውጤቶችን ለመገምገም ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ጠቅሰዉ በቀጣይም መሰል ተግባራት ለቀጣይ ስራ አፈጻጸም የሚኖራቸዉ ፋይዳ የጎላ በመሆኑ ተጠናክረዉ ይቀጥላሉ ብለዋል ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!


