የሀዘን መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 4ኛው ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሰሞኑን ባደረባቸው ህመም ምክንያት ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው ቆይተዉ ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በቅዱስነታቸው ዕረፍት የተሰማዉን ጥልቅ ሀዘን ለቤተሰቦቻቸዉ እና ለመላዉ ኢትዮጵያውያን እየገለጸ መፅናናትን ይመኛል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
