ቀን 1/6/2014 ዓ.ም

በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ነው።

የሞዴል ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸው ፈተናውም በክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ደረጃ በሚፈተኗቸው የትምህርት አይነቶች መዘጋጀቱን አስታውቀዋል።

ዳይሬክተሩ አክለውም የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተናው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መዘጋጀቱን እና የ12ኛ ክፍል ፈተና ደግሞ ክፍለ ከተሞች እንዲያዘጋጁ መደረጉን አስገንዝበዋል።

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከ73,000 ሺ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅና 47,000 ሺ የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ  ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s