ቀን 20/4/2014 ዓ.ም

የሰሞኑ ጉንፋን መሰል ህመምና መፍትሄዎቹ!

የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል ያለዉ ስሆን በተጨማሪም እነዚህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡

 • ብርድ ብርድ ማለት
 • የመገጣጠሚያ ህመም
 •  የጀርባ ህመም
 •  የጡንቻ ህመም
 • ምግብ ፍላጎት መቀነስ
 • ኃይለኛ ራስ ምታት
 •  ፍዝዝ ማለት
 1. ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?
 • ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው::
 • መፍትሄዉ?
 • ሁሌም የአፍ እና አፍንጫን መሸፈን
 • የእጅ እና አካል ንክኪን መቀነስ
 • ሰዉ የሚሰበብበት ቦታ አለመገኘት
 • ስያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንድዎ/በጨርቅ መሸፈን
 • መንግስት በነፃ ያቀረበውን የኮሮና ክትባት መውሰድ
 • የቤት ዉስጥ ሕክምናው ለልጆች እና ለህፃናት
 • ለብ ያለ ዉሃ ዉስጥ ትንሽ ጨው አርጎ አፍንጫቸው ቀዳዳ ዉስጥ 2 ጠብታ ማድረግ በመቀጠል የአፍንጫ ቀዳዳዎችን በመምጠጫ ማጽዳት
 • ትኩሳትን የሚቀንስ መድሃኒት መጠቀም
 • ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ማጠጣት
 • ተጨማሪ ምግቦችን በደንብ መመገብ
 • የሕፃኑን ክፍል በደንብ ማፅዳት ማናፈስ
 • ቤቱን በውሀ እንፋሎት ማጠን
 • ንፍጥ እና ትኩሳት በጣም አስፈላጊ ፈሳሾችን እና ንጥረ ነገሮችን ይዘው ስለሚወጡ ተጨማሪ ፈሳሽ ነገሮችን ማግኘት ይኖርባቸዋል ::
 • የቤት ዉስጥ ሕክምና ለታዳጊ ህፃናት እና ለአዋቂዎች
 • ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ራስን በአንድ ክፍል ማግለል
 • ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን ደጋግሞ መውሰድ
 • ነጭ ሽንኩርት ማር እና ዝንጅብል መጠቀም
 • በቂ እረፍት ማድረግ
 • የትኩሳት እና ራስ ምታት ማስታገሻ መውሰድ

እነዚህን መፍትሄዎ እያረጋችሁ ምንም ለውጥ ከሌለው እና ሳሉ የመባስ ትኩሳቱ የመጨመር ባህሪ ካለው ወይም ትንፋሽ የማጠር ምልክት በህፃንም ሆነ በአዋቂ ላይ ካለ በአፋጣኝ ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡

ምንጭ ፡- በዶ/ር ፋሲል መንበረ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም

አካባቢያችንን #እንጠብቅ

ወደ ግንባር #እንዝመት

መከላከያን #እንደግፍ

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s