ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ ተደረገ፡፡
ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ።
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ፕሮጀክቱ በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ 30 ሚሊየን ተማሪዎችን ታሳቢ ያደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
ፕሮጀክቱ የገቢ ምርትን በመተካት፣ የስራ እድል በመፍጠር እና ጥራት ያለው ምርትን ለገበያ በማቅረብ ኢኮኖሚውን ያነቃቃል ነው ያሉት።
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

