ቀን 14/4/2014 ዓ.ም

በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ፡፡

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅፈት ቤት የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ቡድን በክፍለ ከተማ ደረጃ በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ::

በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የስርዓተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ቡድን መሪ አቶ ዘመቻ ዮሐንስ እንዳሉት የ2014 ዓ.ም የአንድ ገፅ እቅድ ላይ የተቀመጠዉን የተማሪዎች ውጤትን ማሻሻል ዋና አላማው ማድረጉን አውስተው በተማሪዎች መካከል የፉክክር ስሜት በመፍጠር ውጤታቸውን ማሻሻልና በስነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ ለማፍራት እንደሚያግዝ ተናግረዋል ::

በክፍለ ከተማው ካሉ 42 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 12ቱ ለዚህ የአሽናፊዎች አሽናፊ ውድድር የቀረቡ ሲሆን  በአማርኛ ስርዓተ የሰኒ ሳይድ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ቅድስት አባይነህ እና በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት የወርሃ የካቲት ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ወርቂቱ ሞላ አንደኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡

የጥያቄና መልስ ውድድሩም በሁሉም የትምህርት አይነቶች ላይ ያተኮረ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያሳያል::

አካባቢያችንን #እንጠብቅ

ወደ ግንባር #እንዝመት

መከላከያን #እንደግፍ

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s