ለተማሪዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘዉ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ተጠናክሮ ቀጥላል፡፡
ከልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘዉ አፍሪካ ህብረት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ለሚማሩ ተማሪዎች ክትባቱ በዚህ መልኩ በመሰጠት ላይ ነዉ።
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

