እናመሰግናለን!
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ህጻን መርጃን ኢብራሂም በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከቤተሰቦቿ በስጦታ ያጠራቀመችውን ገንዘብ ድጋፍ አደረገች፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በሚገኘው ሱመያ የአጸደ ህጻናት ትምህርት ቤት የኬጅ 3 ተማሪ የሆነችዉ የ6 ዓመታ ህጻን መርጃን ኢብራሂም በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከቤተሰቦቿ በስጦታ ያጠራቀመችውን ገንዘብ ድጋፍ አደረገች፡፡
ተማሪዋ በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከቤት ለከረሚላና ቸኮሌት ቤተሰቦቿ የሰጧትን ሳንቲም በማጠራቀም 317 ብር ለወገኖቿ ድጋፍ አድርጋለች፡፡
የ6 አመቷ ህጻን መርጃን ኢብራሂም እንደገለጸችዉ በትምህርት ቤታቸው ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ እንድናደርግ በተነገረን መሰረት ያጠራቀምኩትን ሳንቲም አምጥቴ ለወገኖቼ እንዲሆን ሰጥቻለሁ ብላለች፡፡
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!


