ቀን 1/4/2014 ዓ.ም

በጎ ፍቃደኛ የተማሪ ፖሊሶች ፣ ተማሪዎች ፣ መምህራን እና የትምህርት ባለሙያች እና አመራሮች ሰብል የመስብሰብ መርሀ ግብር አከናወኑ፡፡

በትምህርት ቤቶች ሰላማዊ የመማር መስተማር ሂደትን ለማረጋገጥ እንዲቻል በለሚ ኩራ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት እና በክፍለ ከተማዉ ፖሊስ መምሪያ አሰተባባሪነት የበጎ ፍቃደኛ የተማሪ ፖሊሶች በዛሬዉ እለት እንዲመረቁ መደረጉ ይታወሳል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ፣ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ፣ የክፍለ ከተማው ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ መልኬ አለማየሁ ፣ የክፍለ ከተማዉ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዋ ወይዘሮ ባዩማ ወርቁ፣ ተማሪዎች ፣ መምህራን ፣ በየደረጃዉ ያሉ ባለሙያዎች እና አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

በመርሃ ግብሩ የታደሙ አካላትም የአቅመ ደካሞችን ሰብል በመስብሰብ ለወገን ደራሽ ወገን መሆኑን በማረጋገጥ በሀገራችን ላይ እየተደረገ ያለዉን ተፅህኖ በመቃወም መልዕክቶችን አስተላልፈዋል ፡፡

አካባቢያችንን #እንጠብቅ

ወደ ግንባር #እንዝመት

መከላከያን #እንደግፍ

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s