ቀን 23/3/2014 ዓ.ም

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 20 ሚሊዮን ብር ለመስጠት ቃል ገቡ፡፡

200 የሚደርሱ የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ እስከ 20 ሚሊዮን ብር ለመስጠት ቃል ገቡ።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ሳሙኤል ክፍሌ(ዶ/ር)  ተቋማቱ ላደረጉት ድጋፍ አመስግነው  አገር ለማፍረስ የተነሳውን የጥፋት ኃይል  ባጭር ጊዜ በማጥፋት ህብረብሄራዊ አንድነቷ የተጠናከረ ኢትዮጵያን ማስቀጠል ይገባል ብለዋል።

ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ትምህርት ላይ በመስራት አገሩንና ህዝቡን  የሚወድ ዜጋ ማፍራት እንደሚገባም ሚኒስትር ደኤታው ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር ፕሬዚዳንት  ሞላ ጸጋዬ( ዶ/ር) የትምህርት ተቋማቱ ገንዘቡን እስከ መጪው አርብ ድረስ ገቢ እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል፡፡

በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር አባላትም  በህልውና ዘመቻው የዘማች ልጆችን በማስተማርና በሌሎችም ድጋፍ  እያደረጉ መሆኑን ገልጸው አስፈላጊ ከሆነም እስከ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s