ማስታወቂያ!
ለሚመለከታችሁ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች
የከተማ አስተዳደሩ ቀደም ሲል በኪራይ ለመምህራን እና ለትምህርት አመራሮች የሰጣቸዉን የጋራ መኖሪያ ቤቶች በስማችሁ ለማዛወር ትችሉ ዘንድ በምትሰሩበት ክፍለ ከተማ የተቀረዉ ፕሮግራም በቀጣይ የሚወጣ መሆኑን እየገለጽን የስም ዝርዝራችሁ በት/ቢሮ ቴሌግራም የሚለቀቅ በመሆኑ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን፡፡
- የየካ ክፍለ ከተማ መምህራንና የት/ት አመራሮች ፕሮግራማችሁ 09/03/2014 ዓ.ም በመሆኑ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች የካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በመሄድ እና ደብዳቤያችሁን በመውስድ በቦሌ ክ/ከተማ ተግኘታችሁ ቅፅ 03 እንዲትወስዱ እናሳስባለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
ሠራዊቱን ይደግፉ!
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!