ቀን 7 / 3/ 2014 ዓ.ም

የፈተና ውጤት መሳወቂያ ማስታወቂያ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ባለሙያ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የጹሕፍ ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች ውጤታችሁ ለፈተና በተቀመጣችሁበት መለያ ቁጥር / ኮድ መሰረት ከዚህ ማስታወቂ ጋር በዝርዝር የተያያዘ በመሆኑ በዚህ ዝርዝር ውስጥ የተካተታችሁ በቀን 08/03/2014 ዓ.ም እና በቀን 09/03/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቀርባችሁ እድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

One thought on “ቀን 7 / 3/ 2014 ዓ.ም

  1. ስሜ ለፈተና ከተጠራው ሊስት ላይ አለ እና አጋጣሚ መረጃው አልደረሰኝም ነበር በጣም የምፈልገው ከልጅነቴ ጀምሮ የማስበው የማልመው ሙያ የ አይቲ መምህር መሆን ነበር በጣም ነው ያዘንኩኝ ስላለፈኝ ብትተባበሩኝ እንዴት ደስ ባለኝ ስሜ Kefale Shimels Assefa
    ስልክ 0928579215 በናታቹ ተባበሩኝና ልፈተን ደውሉልኝ

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s