ቀን 1 / 4 / 2013 ዓ.ም

የጃፓን መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፈለ ከተማ በሚገኘዉ ጠመንጃ ያዥ እንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አምስት የመምህራን ክፍሎችና አንድ ቤተመጻሕፍት ለማስገንባት የ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በዛሬዉ እለት ስምምነት አደረገ።

ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሚስ ኢቶ ታካካና የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አባተ ከልቤ ተፈራርመዋል።

የጃፓን መንግስት ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለው የሰው ልጆች ማህበራዊ ዋስትና ፕሮጀክት አካል የሆነው ይህ ግንባታ በአንድ አመት ጊዜ የሚጠናቀቅ መሆኑም ተጠቁሟል።

በዚህ የሰው ልጆች ማህበራዊ ዋስትና ፕሮጀክት አማካኝነት የጃፓን መንግስት በትምህርት፣ በጤና፣ በንጹህ መጠጥ ውሃ፣ በንጽህና አጠባበቅ፣ በምግብ ዋስትናና በሌሎች የማህበራዊ ዋስትና መስኮች ከ1989 ጀምሮ ከ400 በላይ የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ አስረክቧል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s