በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የዘገየው እና በትላንትናው ዕለት የተጀመረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 156 የፈተና ጣቢያዎች ዛሬም በዚህ መልኩ ቀጥሎ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!