ትምህርት በቤቴ ከ1-6 ክፍል የትምህርት በቴሌቭዥን ስርጭት በአፊሪ ሄልዝ ቴሌቭዥን በሁለቱም ቋንቋዎች ከጠሃቱ 2፡00 ሰሃት እስከ ምሽቱ 2 ፡00 ሰሃት በይፋ የተጀመረ ሰለሆነ ተማሪዎች ከኮቪድ 19 እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ትምህርቱን በአግባቡ መከታተል እንደምትችሉ እየገለጽን ወላጆች አስፈላጊዉን ድጋፍ እንድታደርጉላቸዉ እንጠይቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!