በአዲስ አበባ በሚገኙ 90 ት/ቤቶች የከተማ ግብርና ተጀምሯል።
ኢ/ር ታከለ ኡማ በኮከበ ፅባህ ት/ቤት በመገኘት በጠባብ ቦታ ላይ የተተገበረውን የከተማ ግብርና ተመልክተዋል።
በት/ቤቶች እየተተገበረ ያለው የከተማ ግብርና በአንድ በኩል ለተማሪዎች ስለከተማ ግብርና መማሪያ እንዲሆን የታሰበ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ምርቱ ለተማሪዎች ምገባ እንዲውል የታለመ ነው።
የከተማ ግብርና በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች እየተተገበረ ይገኛል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!