በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በከተማዋ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምስት (1205) ደርሷል፡፡
በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች በክፍለ ከተማ፦ አዲስ ከተማ 50፤ልደታ 4፤ጉለሌ 16፤ ኮልፌ ቀራንዮ 6፤ቦሌ 21፤አራዳ 3፤የካ 3፤ንፋስ ስልክ ላፍቶ 2፤አቃቂ ቃሊቲ 0፤ቂርቆስ 10 እና የ8 ሰዎች ክፍለ ከተማ በመጣራት ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡