ኢድ ሙባረክ !
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441 አመት ሂጅራ የኢድ አልፍጥር በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ፡፡ ይህን በአል ስናከብር በአለማችን ፣ በሀጉራችን እንዲሁም በሃገራችን የተከሰተዉን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተጋፈጥንበት ወቅት ስለሆነ አስፈላጊዉን ሁሉ ጥንቃቄ በማድረግ ፣ በመረዳዳትና ወረርሽኙን እንዳስወግድልን አላህን በመለመን ሊሆን ይገባል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Facebook : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡