በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጁ ሞዴል ፈተናዎች በቢሮዉ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau ለተማሪዎች የሚቀርቡበት የፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ፡፡ ማሳሰቢያ የሞዴል ፈተናዉ እራሳችሁን እንድታዘጋጁበት ብቻ የቀረበ ነዉ፡፡ May 16, 2020 ~ Addis Ababa education bureau Share this:TwitterFacebookLike this:Like Loading... Related